Onedayyy33.5
#sport
ሰዎች ስለ power plus💊 ስለሚባለው ከ መድሀኒት መደብር ሚገዛው የ ስፖርተኞች ማለትም ጂም ሰሪዎች ይጠቀሙታል💪 የሚዋጥ ነው ምን ያህል የ ጎንዮሽ ጉዳት አለው ምታውቁትን ንገሩኝ እስኪ በጣም ለመወፈር እና አሪፍ የስፖርተኛ ሰውነት ይገነባል ተብዬ ነው☺️
Dec 06, 20223 engagements
ሰዎች ስለ power plus💊 ስለሚባለው ከ መድሀኒት መደብር ሚገዛው የ ስፖርተኞች ማለትም ጂም ሰሪዎች ይጠቀሙታል💪 የሚዋጥ ነው ምን ያህል የ ጎንዮሽ ጉዳት አለው ምታውቁትን ንገሩኝ እስኪ በጣም ለመወፈር እና አሪፍ የስፖርተኛ ሰውነት ይገነባል ተብዬ ነው☺️
Dec 06, 2022minim tiqm yelewm. just ende vitamin Doctor yemiyazlih sititamem aynet neger new. enkuan le sportegna le sport lemayseram ayteqmim
Dec 07, 2022