የዋልጋ ኦሮሞዎች በቤታቸው ሲሞቱ ለምን የኦሮሞ ህዝብ ዝም አለ። በወያኔ ዘመን ወጥቶ መንገድ የዘጋው ኦሮሞ ዛሬ የት ገባ? መልሱን ለኦሮሞ ልጆች ትቻለሁ
Dec 06, 2022እባካችሁ ሰው እኮ ነው እየሞተ ያለው ለምን ኦሮሞ ብቻ ይቆረቆራል ለምን አማራው ብቻ ይቆረቆራል ለምን ትግሬው ብቻ ይቆረቆራል ለምን ትከፋፍሉታችሁ ወደዳችሁም ጠላችሁም የሚሞተው ሰው ነው ይሄን ለማስቆም ደሞ ፋኖም ቄሮም መሆን አይጠበቅብንም ሰው መሆናችን ብቻ በቂ ነው ብዬ አስባለው 😔
Dec 06, 2022