#personal
ሰላም ቤተሰቦቼ ቁጠባ ለመጀመር አስቤ ነበር እና 12ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ፤ ብዙ ጊዜ ቤት ነው ማሳልፈው። ሶ በሙዳየ ልቆጥብ ወይስ በባንክ ? ሲቀጥል ደግሞ አሪፍ ሙዳየ የሚሰጡኝ ምን ባንክ ይሻላል ? ወይስ ከባንክ ና ሙዳየ ውጪ በምን ልቆጥብ ቢቻል ብሬን የሚያሳድግልኝ ነገር ለምሳሌ እቁብ እድር ወዘተ...??? የባንክና የሙዳየ አድቫንቴጅ እና ዲስ'አድቫንቴጅ ምንድን ናቸው ? ወይም ቆጥባችሁ አሪፍ ብራቹን አሳድጋችሁ የሰራላችሁን ሜትድ ጀባ በሉኝ... አመሰግናለሁ🙏
Dec 06, 20227 engagements