Heset63
#personal
ሰላም ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ግል እየከፈሉ medcine የመማር እድል አለ እንዴ please ተባበሩኝ ...ካለ የት
Dec 06, 20229 engagements
ሰላም ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ግል እየከፈሉ medcine የመማር እድል አለ እንዴ please ተባበሩኝ ...ካለ የት
Dec 06, 2022Alu. gn betam wud nw. Imagine kefleh unemployed Doctor sthon😊
Dec 06, 2022ኧረ ሞልቷል ብሩ የት ይምጣ እስኪ sponser ፈልግልኝ እኔም ልማር
Dec 07, 2022አስብበት .. Medicine የምትማረው ሙያውን ስለፈለከው ወይስ financially ህይወትህ እንዲቀየር ፈልገህ ... ሙያውን እወደዋለሁ መማር አለብኝ ካልክ ተማር :: ተምሬ ህይወቴ ይቀየራል ብለህ አስብህ ከሆነ ግን ይቅርብህ : በዛ ላይ ውድ ነው ለመማር የምታወጣዉን ገንዘብ ብትሠራበት በአጭር ጊዜ ዉስጥ ትለወጣለህ ። medicine ኢትዮጵያ ዉስጥ አሁን ላይ ስሙ ብቻ ያለ የትምህርት ዘርፍ ነው ::
Dec 07, 2022Adama👉Adama general hospital
Dec 06, 2022Ere meat nachew ..Hayat, Sante, Ecusta , Bethel,Africa .....gn yaw be amet 80k new mikefelew😁😁
Dec 06, 2022Awo 1 Hayat medical college 2 Africa... lelam yenoral
Dec 06, 2022Bedenb newa... bethel, hayat, MYU,.....
Dec 06, 2022