Blackboy212
#technology
ሰላም AA family በቅድሚያ ይሄን መልስ ለምትመልሱልኝ ሰዎች አመሰግናለሁ Guys, ዛሬ ወደ 14000 ብር የሚደርስ ላፕቶፕ መግዛት ፈልጌ ነበር እና USED የሆነም ይሆናል ግን ድሬዳዋ የት አካባቢ እንደሚሸጥ አላውቅም? Please የምታውቁ ካላችሁ ድሬዳዋ ውስጥ የት አካባቢ እንደማገኘው እና ምናይነት ላፕቶፕ ላገኝ እንደምችል ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል Admins ብታፈጥኑልኝ ደስ ይለኛል please it's urgent😄😄
Dec 06, 20223 engagements