#other
የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ እኔም ቤተሰቦቸም ችግር ላይ ነን ይህንን ችግር ለመፍታት ት/ት አቋርጨ መስራት አለብኝ እና ፓስፖርት አለኝ ወደ አረብ ሀገራት ለመሄድ እፈልጋለሁ እንደነገርኳቹህ አቅም የለኝም ሊረዳን የሚችልም የለም የዱቤም ቢሆን ወስደውኝ ሰርቸ የምከፍልበት መንገድ ካለ እባካቹ🙏
Dec 06, 202230 engagements
የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ እኔም ቤተሰቦቸም ችግር ላይ ነን ይህንን ችግር ለመፍታት ት/ት አቋርጨ መስራት አለብኝ እና ፓስፖርት አለኝ ወደ አረብ ሀገራት ለመሄድ እፈልጋለሁ እንደነገርኳቹህ አቅም የለኝም ሊረዳን የሚችልም የለም የዱቤም ቢሆን ወስደውኝ ሰርቸ የምከፍልበት መንገድ ካለ እባካቹ🙏
Dec 06, 2022Ye uv temari kehonsh Eko raseshn cheleshal ..... betesebsh'n mtrejibet demo ke tmrtsh gon mesrat tchyalesh ... tmrtshn gn ezi dersesh atakuarchi By: Prevails 👩 🎖 29 rep a few seconds ago
Dec 06, 2022Idk what u or ur fam is going through but betmrtish gobez kehonsh batakuarichi elalw, makuaret gdeta kehone eziw yagegneshwn mesrat yshalal, bidir wst gebtesh eza hedesh mn endemitebksh atakit, don't take the risk gn sewm bihon lemnesh ketmrt gar yemihed sra btfelgi tru ymeslegnal. Anyways hulum yalfal, berchi😊
Dec 06, 2022ባትሄጂ ይመረጣል። እዚሁ ሆነሽ የተገኘውን ሥራ ብትሰሪ ይሻላል።
Dec 06, 2022