FOR ALL ድንግል ሆናቹ s*x ማድረግ ፈልጋቹ ማታቁት ሰው ብዙም ማያምር ሰው ቢሻፍድባቹ ታደርጉታላቹ እናንተ ማድረግ ትፈልጋላቹ በዛ ላይ ጥማት ላይ ናቹ ምን ታደርጋላቹሁ???
Dec 05, 2022ለራሴ አንድ እና አንድ ነገር ቃል ገብቻለሁ እንደዚህ የረከሰ ስራ ከጋብቻ በፊት እንደማላደርግ💪 አንተ ብቻ ቆርጦ ተነሳ ምንም ያክል ብታማልልህ ምንምምም አይነት ስሜት አይሰማህም የምር ፈጣሪዬን አመሰግነዋለሁ😊🙏
Dec 06, 2022