Suicide በጣም እያሰብኩ ነው,+አባቴ ያጨሳል ፣እኔ የቤተክርስቲያን አገልጋይ እና Fresh man ተማሪ ነኝ በቃ ምንም ሊረዳኝ አልቻለም ,በዚህ እድሜዬ ራሴ አምኜበት የወሰንኩትን ውሳኔ አለመቀበል ምን ይሉታል? ወይስ ከሞትኩ በኋላ ለመቆጨት ነው ...ሀሳቤ ሁሉ እሱ ነው ፣ነው ወይስ ማጨስ ልጀምር እና በሱስ ልጠመድ? ወይስ ካጡኝ በኋላ ይፀፀቱ? May be this is my last vent .TIA bye .
Dec 05, 2022Bro you are young. Be patient. It will all pass. Every experience in your life is a lesson. Your time will come. Don't fail. Don't give up. Keep fighting.
Dec 06, 2022