Samity46.5
#other
ምንም መጥፎ ስራ ይሁን በቃ እዉነት ለመስራት ዝግጁ ነኝ እሰራለሁ ብር ያስፈልገኛል ችግሬ ከአቅሜ በላይ ሆኗል እና አሪፍ ገንዘብ ማገኝበት ማንኛውም ስራ እንዴት ማግኘት እችላለሁ እና ምታሰሩም ካላቹ አዉሩኝ
Dec 04, 202211 engagements
ምንም መጥፎ ስራ ይሁን በቃ እዉነት ለመስራት ዝግጁ ነኝ እሰራለሁ ብር ያስፈልገኛል ችግሬ ከአቅሜ በላይ ሆኗል እና አሪፍ ገንዘብ ማገኝበት ማንኛውም ስራ እንዴት ማግኘት እችላለሁ እና ምታሰሩም ካላቹ አዉሩኝ
Dec 04, 2022ከምሬን ነው የምልህ ትናንትና የገባች አይጥ አለች በጣም ነው ያስቸገረችኝ እሷን ግደልልኝ እንጂ ጦጣ የማይዘለው ብር እሰጥሀለው😁 ግን ከምር አይምሮህን እንዲ ብለህ አታሳምን ህሊናህን ሽጠህ የምታገኘው ብር አይበረክትልህም🤷♂
Dec 05, 2022eshi lante yemihon sra ale contact me @ https://t.me/nuni111
Dec 05, 2022m or f?
Dec 05, 2022F
Dec 05, 2022@xo_onthetrack awragnn
Dec 05, 2022@ethio_fuckbook_bot አናግራቸው
Dec 05, 2022Kesex agent wechi lela ngr ylm ende😭😔
Dec 05, 2022