Sup guys ፕሊስ ግራ ገብቶኛል🙏 ምን መሰላቹ የሆነ ጊዜ ቸርች የምትገርም ልጅ አየው እና የኔ ብትሆን ምናምን ብዬ ተመኘው ከዛ ድጋሚ ደሞ ከትምሮ ቤት ስትገባ አገኘዋት እና ሰላም አልኳት እና በሰላምታዋ ውስጥ ትሁት እንደሆነች ነው የተረዳውት። ከዛ ግን ማታ በህልሜ እንደወደድኳት ስነግራት እያለቀሰች ትታኝ ሄደች። ከዛ ጓደኛዋኝ ሳናግራት መሀን እንደሆነች ነገረችን እና እኔም አለቀስኩ ከዛ እሷጋ ሂጄ ምንም ማለት እንዳልሆነ እና እንደማገባት ስነግራት ባነንኩ ከዛ ግን የምር እያለቀስኩ ነበር። I know it seems like script but its real story🥺 ከዛ በኃላ አጊኝቻታለው ግን እሷን ለማናገር ከምን እንደምጀምር አላቅም። የምር ሳልወዳት አልቀርም መሰል ምን ይሻለኛል ፕሊስ ሀሳባቹን 😊
Dec 04, 2022Hilim minamin mitilewun kizhet tewewuna bechalikew meten lemekerareb mokir, Good luck 😊
Dec 04, 2022