Pixel16
#politics
Guys selam new ? እባካችሁ የምታውቁትን ንገሩኝ። 1 አመት አለፈው የ እህቴ ባል ከጠፋ። ትውልዱ ትግሬ ነው የሚሰራው ወሎ ነበር በጦርነቱ አፍሰው ወስደውት ደሴ ነበር የታሰረው.. ግን ከደሴ ወደት እንደወሰዱት ማወቅ አልቻልንም...እናም የምጠይቃችሁ...ወደ አዋሽ እስረኞች አሉ እንዴ??? ወይይም ሌላ ቦታ እስረኞች ያልተፈቱበት ቦታ አለ??
Dec 03, 20221 engagements