D30.5
#business
#ሰላም የኢትዮጵያዬ ልጆች አንድ ነገር ላስቸግራችሁ በጣም አስቸኳይ ነው ። please የምታውቁ ካላችሁ ይህንን ጥያቄ አትለፋት🙏 ምን መሰላችሁ ሰሞኑን የሆነ business ለመጀመር እየሞከርኩ ነበር እና ስራውን ለመጀመር ትንሽ ብር ጎደለኝ 150 ሺ ብር አካባቢ እና እናንተ በ 3 ወር ምናምን የሚመለስ ብዙ ወለድ የሌለው የብድር ተቋም ካወቃችሁ please ንገሩኝ በጣም አስፈልጎኝ ነው።
Dec 02, 20222 engagements