#relationships
ስራ ቦታ አንዲት ልጅ አለች እናም ከሌሎች ሴቶች ጋር ስታየኝ ትቀያየራለች ከዚህ በፊት ከኔ ጋር መሆን እንደሚያስደስታት ነግራኝ ነበር ይቺ ልጅ ለኔ የፍቅር ስሜት አላት ማለት ነው?
Dec 02, 202210 engagements
ስራ ቦታ አንዲት ልጅ አለች እናም ከሌሎች ሴቶች ጋር ስታየኝ ትቀያየራለች ከዚህ በፊት ከኔ ጋር መሆን እንደሚያስደስታት ነግራኝ ነበር ይቺ ልጅ ለኔ የፍቅር ስሜት አላት ማለት ነው?
Dec 02, 2022ኧረ ተው ይሄ እማ ወተት ጥቁር ነው ነጭ ብሎ እንደ መጠየቅ ነው ☺️
Dec 03, 2022አዎ
Dec 03, 2022Enenja
Dec 03, 2022ፈጣጥንባት man 😊
Dec 03, 2022አዎ
Dec 03, 2022Obviously..indirectly eyenegerechh new eko
Dec 03, 2022Er bruvv mn aynet tyake new😂😂😂ena boadyguardh nat ende zm bka mtnadedew😂😂
Dec 03, 2022