ልክ መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ እያፈቀረን እንደማናምነው ማለት ነው። ወልደ እግዚአብሔር ግን ባናምነውም የታመነ ነው። አንተም እንደዛው አድርግ ባትታመንም ታመን።
Dec 03, 2022ልክ መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ እያፈቀረን እንደማናምነው ማለት ነው። ወልደ እግዚአብሔር ግን ባናምነውም የታመነ ነው። አንተም እንደዛው አድርግ ባትታመንም ታመን።
Dec 03, 2022ዝም ብሎ መታመን እንጂ ጉልቻ ቢቀያየር ለውጥ አይመጣም... ዝም ብለሽ ታመኚለት ሲገባው ይገባዋል
Dec 03, 2022ማስረዳት፣ማስረዳት እምቢ ካለ እንደ አማርኛ ፊልም ገባኝ ብሎ መጨረሻ ላይ ይመጣል ኦር ትመጣለች
Dec 03, 2022yemayamnbetn mkniyat meteyek:)
Dec 03, 2022Minm
Dec 03, 2022እንዲያምነን መጣር ነዋ
Dec 03, 2022ሌላ የሚያምነን መፈለግ ነው እንጂ😔
Dec 03, 2022abrariche endmels, endayamnh/endayamnh yaderekew/yaderegshiw ngr ale??
Dec 03, 2022mnm
Dec 03, 2022ሌላ እያጫወተች ቢሆን ነው እንጂ 👀
Dec 03, 2022By nature andand sew betam teteratari nw mnm adrgesh tamnesh rasu esu meterater kalakome mn tadergiwalesh kemetew wuchi
Dec 03, 2022Etamnelewu
Dec 03, 2022