Admins pls አስቸኳይ ነው pls pls 🙏🙏🙏 Selam selam endet nechu ሁሉ ሰላም ነው አንድ ጥያቄ አለኝ pls ሳታሾፉ አመክሩኝ ምን መሰለቹ someone suggested me to have a paragliding with him Paragliding ማለት እንደፓራሹት አይነቱ ሁኖ በአየር ላይ በጣም በከፍታ ማርስ ነው እና አብረን እንድናሳልፍ የጠያቀኝ ሰውዬ ደግሞ(we already in a way to date but not started yet) paragliding instructor ነው እና እኔ የፈራሁት ደግም activityውን አይደለም (ምክንያቱም እሱ የብዙ አመት ልምድ አለው በዛ ላይ ዋናው ስራው ነው )የፈራሁት ከሱ ጋር ብቻዬን መሆኑ ላይ ነው አለ አይደል በጫካ ላይ ሰማዩ ላይ ነው ምንባረው አንድ ነገር ሊያደርገኝ ቢሞክር ማንም ሚደርስልኝ ያለም አድረሻውንም አላውቅም hotel ላይ ነው ያረፈው (ፈረንጅ ነው) በዚ ምክንያት በጣም ፈርችየለው በሌላ በኩል ደግሞ በጣም paragliding መሞከር እፈልገለው ተፈርቶ እይኖርም ይለኛል አንዱ አይምሮዬ በዛ ላይ ለምን ብሎ ምን ያደርገኛል እለለው ሴቶች በተለይ pls እንዲህ risk ወስደችሁ ከሰው ጋር ትወጣላችሁ? ምን ይሻለኛል pls አማክሩኝ🙏🙏🙏🙏🙏
Dec 01, 2022Mjmeria kmeret jmeru..
Dec 02, 2022