እራሴን ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም ያመኛል ማስታገሻ ካልወሰድኩ አይተወኝም እና ህመሙ ሲሰማኝ ጭንቅላቴ አካባቢ ያሉትን ደም ስሮች ቁረጣቸው ያሠኘኛል ህመሙ ሚሰማኝ በሳምንት አንዴ ቢሆንም በጣም ከባድ ነው እና መዳኒቱን ተላመድኩት መሰለኝ ስወስድበት እያስታገሠልኝ አይደለም ለከፋ ነገር አይሠጠኝም አይደል ምታውቁ ሰዎች ምክራቹ ያስፈልገኛል 🙏🙏🙏🙏
Dec 01, 2022በመድሀኒቱ ካልተሻለህ ጂኒ ወይም የሰው ሊሆን ስለሚችል exorcism ምናምን ሞክር አልያም ቤተሰብህን አማክራቸው
Dec 01, 2022