ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን ሶበ ተዘከርናሃ ለፅዮን ውስተ አፍላገ ባቢሎን ህየ ነበርነ ወበከይነ እንዚራቲነ ሰቀልነ ውስተ ጒዓቲሃ ባሰብናት ጊዜ ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ ጽዮንን በባቢሎን ወንዞች አጠገብ ተቀምጠን አለቀስን መሰንቆዋችንን ሰቀልን በዛፎቿ ላይ ====#አዝማች==== ፅኑ መከራን ተቀበልን ተጨነቅን በፈተና የደዌ ሞት በላያችን እንደዝናብ ወርዶዋልና አህዛብም ዘበቱብን እንዲ ብለው በየተራ ዘምሩለት ላምላካቹ ቢያድናቹ ከመከራ እግዚአብሔር ፅዮንን በመንግስቱ መርጧታል እና ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ወዷታል እና ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን =====#አዝማች ==== የማረኩን በጦራቸውበኃይላቸው የተመኩ በጽዮን ደጅ ያለፍርሃት የጽዮንን ክብሯን ነኩ ይህን ያየ ከላይ ሆኖ በደመና ተሸፍኖ ባቢሎንን አሻገረ የማረኩንን በትኖ እግዚአብሔር ፅዮንን በመንግስቱ መርጧታል እና ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ወዷታል እና ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን ====#አዝማች#=== ስጋችንን ሊገንዘን የሞት ጥላ ቢያጠላም እናልፋለን ሁሉን ባንቺ የአምላክ እናት ድንግል ማርያም ቅድስት ሆይ ከባረክሽን እንድናለን ከደወዌያችን ለስጋና ለነብሳችን መድኃኒት ነሽ እናታችን እግዚአብሔር ፅዮንን በመንግስቱ መርጧታል እና ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ወዷታል እና ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳን የመጋቤ ምሥጢር ሰሎሞን ተስፋዬ We remember you for Zion We remember you for Zion We remember you for Zion I need Babylon He was there Enziratine sekelene wuste guatiha When we think of Zion When we think of Zion By the rivers of Babylon We sat and cried We hung our poles on the trees ====#trending==== We suffered hard and were troubled by the test Because the death of disease has fallen on us like rain The Gentiles took turns saying that they should make fun of us Sing to the God who saves you from suffering God has chosen Zion as his kingdom and They loved her to be the inn and O Zion, our mother, the Holy Virgin Mary Zion, our mother, the holy church If we forget you, don't forget us =====#Trend ==== They depended on the strength of their swords Touch the glory of Zion without fear at the gates of Zion He saw this from above, covered by clouds He crossed over to Babylon and scattered the captives God has chosen Zion as his kingdom and They loved her to be the inn and O Zion, our mother, the Holy Virgin Mary Zion, our mother, the holy church If we forget you, don't forget us ====#trending#=== Even if the shadow of death hates our flesh We will get through everything with you Virgin Mary, Mother of God O Saint, if you are blessed From our sickness Mother, you are the medicine for our diseases God has chosen Zion as his kingdom and They loved her to be the inn and O Zion, our mother, the Holy Virgin Mary Zion, our mother, the holy church If we forget you, don't forget us Salomon Tesfaye, the secret of food
Dec 01, 2022