3pacanto39
#entertainment
ወንዳወንድ ሰው የሚያደርጉ ነገሮች ምን ምን ናቸው ? ለምሳሌ የ ወንዳወንድ ፊልም ወይም ቪዲዮ ካለ ጠቁሙኝ 🙏
Nov 30, 20227 engagements
ወንዳወንድ ሰው የሚያደርጉ ነገሮች ምን ምን ናቸው ? ለምሳሌ የ ወንዳወንድ ፊልም ወይም ቪዲዮ ካለ ጠቁሙኝ 🙏
Nov 30, 2022ቆፍጠን በል😁 ሴት ባየኽ ቁጥር ዓይንህ አብሮ አይንከራተት። ጸጉሬን ከንፈሬን ቅንድቤን እያልክ ግዜና ገንዘብ አታባክን። ንፁህ ብቻ ሁን። ሱሪህብ ከወገብኽ ላይ ታጠቀው። ለማዳመጥ የፈጠነ ለመናገር የዘገየ ሁን። መከራን ልመድ። መራብ መጠማት . . ፈገግታ ይኑርኽ በሁሉ ግን አትገልፍጥ። . . .
Dec 01, 2022ፊልሙ ይለፈኝ። ወንዳወንድ ለመሆን ሴታሴት አለመሆን አጭሩ መልስ ነው። ሴት የራሷ ባህሪ አላት። ወንድም የራሱ ባህሪ አለው። ወንዱ ሴት የሚያስመስለውን ነገር ከሰራ ወንዳወንድ አይባልም። በተጨማሪም በሰውነትህ ውስጥ የሚገኘውን የ 'testosterone hormone' መጠን ለመጨመር ሞክር። ለምሳሌ ስፖርት ስራ፣ በቂ እንቅልፍ ተኛ ...
Dec 01, 2022Lemsale Tiktok lay alemeshletlet andu nw
Dec 01, 2022Aba gen slam nw aydl
Dec 01, 2022Rashn atrsa
Dec 01, 2022Andrew Tate bleh search arg.... Jordan B. Peterson... Film degmo... Peaky Blinders...
Dec 01, 2022አንተ ሴታ ሴት ነክ ማለት ነው😒
Dec 01, 2022