ሳስበው ሰሊጥ ያስፈልገናል🤣
Nov 30, 2022ሳስበው ሰሊጥ ያስፈልገናል🤣
Nov 30, 2022youtube ላይ ፈልጊ ምንድን ነው የሚጠየቅ ነገር ለዩ
Nov 30, 2022በመጀመሪያ ሰሊጡ እስኩበስል ይቆላል ከዛ ሙቀጫ ውስጥ ይጠርጋል ጠዋ ሳይበዛ ይጨመርበት እና በደንብ እስኪልም ይወቀጣል ከዛ የጋገርሽው ቂጣ ቆራርሰሽ ሙቀጫ ውስጥ ከተሽ አብረሽ ትጨቀጭቂዋለሽ በደንብ ሲዋሀድ አውጥተሽ መብላት ስሙ ደሞ ጭፍቆ ይባላል የሰሊጥ ቂጣ አይደለም
Nov 30, 2022Be battery new meselegn😂
Nov 30, 2022