ሰላም ጀማው ብቻዬን ነው ያበድኩት ወይስ እንዴት ነው ? በቃ ቀለል ላርገውና ሁሏም ሴት በኔ እንድትሳብ እፈልጋለሁ ፤ በአቅራቢያዬ የሚገኙ ሴቶችን በሙላ ትኩረት ለመሳብ እጥራለሁ ፤ የጤና ነው ግን ? ሰው አንዲትን ልጅ specific አርጎ ከወደዳት ወይም ከሳበችው እሷን ለማማለል ብዙ ነገር ሊያረግ ይችላል ፤ የኔ ግን ምንድነው ሚባለው ?
Nov 30, 2022እንዲመርጡህ ትፈልጋለህ ማለት ነው?...ማለት ከሁሉም ወንዶች አንተ የተሻልክ እንደሆንክ እንዲያስቡ ማለት ነው።😄 ባይገርምህ ትኩረት የሚስብ ነገር እያረክ አይደለም ምክንያቱም አብዛኛው ወንድ እንዳንተ ነው የሚያረገው🤷🏽♂...ስለዚህ ምን ታረጋለህ መሰለህ ነገሩን ገልብጠው አንተ መራጭ እንጂ ተመራጭ አትሁን ቀልብህን የያዘችው ሴት ካለች በሙሉ በራስ መተማመን ቀርበህ አውራት በቃ ሌሎቹን ተዋቸው!....ቁይ ግን ስራ የለህም እንዴ የሴቶችን ቀልብ ለመሳብ የምትሰባበረው?🤦🏾♂
Nov 30, 2022