What if sheytan repents?? Alemachn endet mtlewet ymeslachuhal? Ena why wouldn't he repent ewnetawn kegna belay eyaweqe??
Nov 30, 2022እውነቱን እያወቀ ወደ አላህ ከመመለስ የያዘው ኩራት ስላለበት ነው። ለዚህ ነው አላህ እንዳንኮራ ያዘዘን፤ እውነትን እያወቅን ከመታዘዝ ስለሚያግደን። እና የፍልስፍናው ጥያቄህ ፍልስፍና ሆኖ ይቀራል እንጂ ሸይጣን ወደ ጌታው የሚመለስበት ሁኔታ አይኖርም። አላህ ረግሞ አባሮታል፣ እርሱም በተቻለው መጠን የሰውን ዘር ሊያጠም ዝቶ ላይመለስ ከእዝነቱ ወጧል። አላህም የርሱ ባሮች ላይ ስልጣን እንደሌለውና ሊደርስባቸው እንደማይችልም ነግሮ አባሮታል።
Nov 30, 2022