#health
ሰላም ዘውዲቱ ሆስፒታል እንዴት ነው ያለ ሪፈር መታከም ምችለው ከዚ በፊት ታክሜ አውቃለሁ ካርዱ ግን ያለ አይመስለኝም እና ምርመራ ለማድረግ ፈልጌ ወደ 3k mnamn ጠየቁኝ የግል ጤና ጣቢያ ደሞ ሪፈር አልፅፍም አሉኝ ምን ይሻላል ጤና መድህን ስላለኝ እዛ በነፃ ነበር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Nov 29, 20220 engagements

Nov 29, 2022