ዝም ብሎ ያለ ስራ እሚከፍል website ሆነ application የለም። ምክንያታዊ ለመሆን ያህል እንኳን ከ አንተ ምንም ሳይፈልግ የሆነ ሰው ወይም ምንም ይሁን ምን ገንዘብ ሊሰጥህ እንደማይችል ልታውቅ ይገባሃል። ግን ችሎታ ካለህ voiceover ለመስራት fiverr ወይም ደግሞ coding ወይም video editing ምናምን እምትችል ከሆነ turing,upwork እና የመሳሰሉትን ተጠቅመህ ብ ማግኘት ትችላለህ። ከዛ ውጭ ግን እንደ እነ ፊያስ እና breakthrough መሰል ሌብነት ስራወች ግን አይጠፉም። መልካም ቀን
Nov 30, 2022