#personal
Selam famoch 1tyake nberegn please melsulign ye mekelakeya serawit mizgeba yet bota endhone ngerugn
Nov 29, 20225 engagements
Selam famoch 1tyake nberegn please melsulign ye mekelakeya serawit mizgeba yet bota endhone ngerugn
Nov 29, 2022ማስታወቂያ ሲወጣ ክፍለ ሀገር ልጅ ከሆንክ አጠገብክ በሚገኙ የ ወረዳ ፅህፈት ቤቶች እንዲሁም የ ሸገር ልጅ ከሆንክ ከ ሜክሲኮ ከፍ ብሎ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ፊትለፊት በሚገኘው ምድርሃይል (defense HQ) -የ 8 እና 10 ዉጤት -ከ ወንጀል እና chronic disease ነፃ መሆንክ ወረቀት በማቅረብ መመዝገብ ትችላለክ
Nov 30, 2022የምልመላ ማስታወቂያ ሲወጣ ነው እንጂ ሁልጊዜ ምዝገባ የለም። ግን በየአካባቢው ወረዳ ወይም መከላከያ መምሪያ ነው። ከማስታወቂያው ጋር አብሮ ይገለጻል።
Nov 30, 2022Embiyew Alnagerim🥺
Nov 30, 2022