Selam my question is agriculture lememar asbe yenegerkut sew hula betam ynkewal what kind of future new mtmegniw ylugnal ena esti yetemarachu sewoch mn aynet sra new lsera mchlew please slecheneqegn new
Nov 29, 2022አንተ አትስማቸው! ትንሽ ጊዜ ቢወስድብህ/ን ነው፤ በአገሪቱ ወጣት ገበሬ የሚፈለግበት ጊዜ ይመጣል። አታምነኝም እንጂ እኔም ገጠር ያላየሁ ከተማ ብቻ የኖርኩ ወጣት ሆኜ ግብርናን እወዳለሁ። ሰርቼበትም በጣም አትርፌያለሁ! ስራውንም አልተውም!! ወደ ሆድ የሚገባ ነገር ላይ መስራት መቼም ኪሳራ የለውም። ምናልባት የተፈጥሮ ክስተቶች ቢያከስሩህ ነው። በህልምህ ግፋበት። ተማረው። ብቻህን መስራት ካልቻልክ/ከከበደህ በውስጥ እናውራ። ትንሽ ጊዜ ሰጥተኀኝ በጋራ የምንሰራበትን መንገድ እናመቻቻለን። እንዳንተ አይነቱ ጭቃ እያቦካ የሚበላውን መትከል ነውር አድርጎ የማያስብ ወጣት ነው የሚያስፈልገን። ላሳደገችኝ አገርም ስል በኔ ወጪ ሰርተህ ተጠቅመህ ትጠቅማለህ። ቀሪውን በውስጥ አውርተን እንጨርሳለን። ወጣቱ የከተማ ገበሬ 🧑🌾🤝
Nov 30, 2022