Mn meselachu yehonech lij alech ena lijituan wedejatalew ena yesuan semet mawek alchalkum lijitua yehone seat lay endemetwedegn aynet sign tasayegnalech keza demo tekoralech kezam enem endadedena ezegatalew keza tenish koyeche demo aweratalew becha huletachenem hot and cold cycle wst new yalenew ena yene teyake lesetoch new endezi aynet huneta wst setehonu fiker yezuachu new weys lela mekniyat alew?
Nov 29, 2022አቃለሁ ለሴቶች ነው ያልከው ግን እንዲ ስትሽኮራመሙ ሳይ አላስቻለኝም!.. የሆነ ሰሞን ላይ እንዳንተ እያረገኝ ነበር ከሆነች ልጅ ጋር እና ሄጄ ጠየኳት ለእንደዛ አይነት ነገር ዝግጁ እንዳሎነች ነገረችኝ እንድለማመጣት መሰለኝ!...ከዛ ስልክ ትደውል ነበር የምናወራበት ምክንያት የለምና ዝም አልኳት...ለሁለት ሳምንት ያህል ሲሜን አውጥቼ ከማንም ጋር ሳልገናኝ gymን ወጥሬ መስራት ጀመርኩ ከዛ በኋላ በቃ በላብ መልክ ወጣችልኝ መሰለኝ😁 አሁን ላይ እራሴን ለማሻሻልና ህልሜ ላይ አተኩሬ እየሰራው ነው።የሴት ጀለሶች አሉኝ ስሬ የሚያሎጠሉጡም ብዙ ሴቶች አሉ ግን ጉዳዬ አይደሉም!...እና ምን ልልህ ነው ምልክት አሳየችኝ ሳቀችልኝ እያልክ ጊዜህን አታባክን እሱ የሴቶች ጨዋታ ነው። እራስህ ላይ invest አድርግ ውዱን የማይፈልግ የለም!..
Nov 30, 2022