Catholic and Orthodox Christian mn lay new mileyayut??
Nov 29, 2022Google it😩😩
Nov 30, 2022Catholic and Orthodox Christian mn lay new mileyayut??
Nov 29, 2022Google it😩😩
Nov 30, 2022https://t.me/askAnythingEthiopia/92095 Kezi befit ezi lay tsfe nbr.
Nov 30, 2022Catholic give priority to St. Marry more than Jesus for the reason that she is him mother and must be respected more than Jesus. Orthodox give Jesus than St. Marry This is as much as I know
Nov 30, 2022የካቶሊክ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ ከዶግማ ልዩነታችን በጥቂቱ፦ 1ኛ/ ክርስቶስ አንድ አካል ሁለት ባህሪ ነው። 2ኛ ለምዕመን ሥጋውን እንጂ ደሙን አይሰጡም። 3ኛ/ ፖፑ ወንይም ፖትርያርኩ አይሳሳትም። 4ኛ/ ሥጋወደሙ ሲለውጥ በማይክሮስኮፕ ማየት እንችላለለን (Transebestansation theory ) 5ኛ/ በሲኦል ነፍሳት ነፅተው ወደ ገነት የሚገቡበት መካነ ንስሃ አለ። (Purgatory ) 6ኛ/ በኑዛዜ ጊዜ እግዚአብሔር ይፍታህ ከማለት እግዚአብሔርን ወክለው ፈትቼሃለሁ ይላሉ። 7ኛ/ ቅድመ ውሳኔ (Predestintion) ይነገራል። 8ኛ/ መንፈስ ቅዱስ ከአብ ብቻ ሳይሆን ከወልድም ይሰርፃል (Flouaqe) 9ኛ/ መንፈስ ቅዱስ ማለት አብ ለወልድ የሚሰጠው ፍቅር ነው ይላሉ። (የዚህ ትምህርት ምንጭ ቅዱስ አውግስጢኖስ ነው) 10ኛ/ በአጠቃላይ የነገረ መለኮት ትምህርታቸው (Cataphatic Approch) ወይንም አዎንታዊ ነገረ መለኮት የሚባለው ነው። ይህም እግዚአብሔርን በምርምር ልናውቀው እንችላለን የሚልና አስተምህሯቸውም አእምሮና ፍልስፍና ላይ የተደገፈ ነው። ይህ ልዩነታችን የዶግማ ነው። የቀኖና ልዩነታችንም እንዲሁ ሰፊ ነው።kezi yebelete detail kefelk negerign
Nov 30, 2022