በጣም የምወዳት እሷም የምትወደኝ ፍቅረኛ አለችኝ የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ስንገባ ሃይማኖታችን አንድ አይደለም እንዴት ነው የምንቀጥለው ብላኝ ነበር እኔ ደግሞ በጣም ስለምወዳት ሃይማኖታችን ግንኙነታችን ላይ ተፅእኖ የለውም ብዬ አሳምኛት እሷም በሃይማኖቷ እኔም በሃይማኖቴ ቀጠልን አሁን ግን ሳስበው የተሳሳትኩ እየመሰለኝ ነው ለመጋባት የግድ ሃይማኖታችን አንድ መሆን አለበት የሚል ድምዳሜ ላይ ደርሻለው ግን ሃይማኖትን የመቀየር ሃሳብ የለኝም ልጅቷን ደግሞ ማጣት አልፈልግም ምን ባደርግ ይሻላል ምን ትመክሩኛላችሁ?
Nov 29, 2022God vs women? The answer is for you........
Nov 30, 2022