ጓደኛዬ ከባሏ ጋር ተጣልታለች እና ልጁ አስታሪቂኝ በሚል ሰበብ ከኔ ጋር በጣም ተቀራርበናል እና አሁን ስለሷ ማውራት ትቶ ስለራሳችን ብቻ ነዉ ምናወራው እና ወደ ሌላ ነገር ይቀየራል ብዬ ፈርቻለው 😥ምን ላርግ 🙏🙏
Nov 28, 2022Atlkeskeshi anchi mn ayinetua nech hatiyat eko nw ye guadengashen bal endet timengialesh kahunu werewn akumiw mnm nigeger ayasfelgm kechalsh mastarek enji yemn melkeskes nw
Nov 28, 2022