Selam sewoch endet nachu በጣም የተጎዳው ሰው ነኝ የኔን የዋህነት እንደ ሞኝነት ቆጥረው በጣም ብዙ በደል አድርሰውብኛል አሁን እኔም ትዕግሥቴ አልቆ ውስጤ ተመርዟል እና የጎዱኝን ሰዎች ልበቀላቸዉ አስቢያለው እና ምን ትመክሩኛላችሁ እግዚአብሔር እዉነትም ይበቀላል ብላችሁ ታስባላችሁ ወይስ እኔን እንዳቆሰሉኝ እኔም ላቁስላቸው ውስጤ በጣም ስላረረ ነው ይሄን የምጠይቃችሁ በቅንነት መልሱልኝ
Nov 28, 2022ከበቀል ሁሉ ትልቁ በቀል የበደለን ይቅር ማለት ነው እመነኝ 😔
Nov 28, 2022