Hello gus Andet nachihu ጥየቄየ ምን መሰላችሁ አፄ ሚኒሊክ አድዋ ላይ የ ጣሊያንን ጦር ካሸነፍ በሆላ ለምድን ነበር እስከ ኤርትራ ትግላቸውን ያልቀጠሉት pls I want to know
Nov 27, 2022እንግዲ ይሄን ጥያቄ አንድ ኤርትራዊ ብትጠይቅ ኤርትራን እንደ አንድ የ ኢትዮጵያ ግዛት ስለማይቆጥራት ስለማይወዱን ይልካል አንዱን ትግራዋይ ብጠይቀው ደሞ ትግራይን ባህር በር አልባ ለማድረግ ነው ይልካል የንጉሱ ሰዎች ደሞ ከዛ በላን ገፍቶ መሄድ ድሉን አደጋ ላይ ይጥለዋል ጣሊያንን ወደ ቤዞ በጣም ተጠግቶ መዋጋት የእስካሁኑን ድል ሊያሳጣን ይችላል በዛ ላይ ደሞ በወቅቱ የከብት በሽታ ስለነበር የ supply እጥረት አጋጥሞ ነበር . . ታሪክ ና ሴተኛ አዳሪ ለከፈሎዋቸው ናቸው 🙌 ማንንም ማመን አይቻልም ...
Nov 28, 2022