HYPERSTICK306.5
#personal
ሰላም ቤተሰቦች🙌 ዛሬ በህልሜ አንድ አይኑ የጠፋ ጥቁር ውሻ አየው🤔 :: እና እስኪ ፍቺው ምንድነው የምታቁ ከሆነ ፕሊስ የምሬን ነው?🙏
Nov 27, 202211 engagements
ሰላም ቤተሰቦች🙌 ዛሬ በህልሜ አንድ አይኑ የጠፋ ጥቁር ውሻ አየው🤔 :: እና እስኪ ፍቺው ምንድነው የምታቁ ከሆነ ፕሊስ የምሬን ነው?🙏
Nov 27, 2022ከቅርብ ግዜ ወዲህ ለህልሙ ትኩረት የሚሰጥ በዝቷል ምንድነው እኔ ያልሰማሁት የተነገራችሁ ነገር አለ እንዴ በማህበር..
Nov 28, 2022Jelah tekorto liwedek nw tetenkek malet nw
Nov 28, 2022Yaw ene endeteredahut kehone and aynu yseral nw fchiw
Nov 28, 2022ፍቺው አንድ አይኑ የጠፋ ውሻ በህልም አይተሃል ማለት ነው
Nov 28, 2022Yhn yal Behlm mamn aykebdm
Nov 28, 2022አብይ ከ ስልጣን ሊወርድ ነዉ
Nov 28, 2022