ሰላም እንድት ናቹ ውደጥያቄ ሰገባ በልጅነቴ ከልጅች ጋር ስንጫውት sex አናደርግ ነበር ግን ለምን እንደምናደርግ አናቅም ብቻ ዝም ብለን እናደራጋለን እንደዛ እየሆነ እንድ ለእኔ አባት የሚሆን አባት እየጠርኝ ብልታቸውን በእኔ ብልት ውሰጥ ሳያዝገብ እያሺ ይለቁኝ ነበር በተደጋጋሚ ያደርጉኝ ነበር ከዛ ብር ይሰጡኛል እናም ከዛ ውጭ sex የሚባል አድርጌ አላቅም እና በቴኪሊል ድሞ ከልጅነቴ ማግባት እፈልግጋለው ለንሰሀ አባት ነገር በቴኪሊል ማግባት እንደሚችል ነገርኝ ግን ውሰጤ ሁሊም ይርበሻል ንሰሀ በገባው ቁጥር እንደ አድሰ ለንሰሀ አባት እነግራለው ያን ያደርኪትን መርሳት አልቻልኩም🤦♀ እና በቴኪሊል ማግባት እችላለው? ዲያቆን ማግባት እችላለው? ደርቴን ነፍቼ እኔ ድንግል ነኝ ብየ ማውራት እችላለው? ደሞ ውንድች ለጓደኝነት ከቀርብኝ በሀላ ለተኪሊል የማይሆኑ ከሆኑ እተዋለው ግን እሰካውን sex አድርጊ አላቅም ግን ከንፈርን ይስሙኛል እኔ የዛኔ ቴክሊልን በማሰብ እቆጫለው እናም ውንድች ለጋደኝነት ጠይቀውኝ ሁሉም ሰመውኝ ያቃሉ ከዛ ግን ለቴኪሊል ካልሆኑ እርቃቸዋለው እና ይሄሰ ከቴኪሊል ያግደኛል ንሰሀ ገብቻለው ግን ቨልርሳ አልቻልኩም🤦♂ ኦርቶደክሳውያን orዲያቆናት መልስ
Nov 27, 2022