ሰላም ከ አዲስ አበባ እቃ ገዝቼ ወደ ደብረ ማርቆስ ለማስላክ በ ethio post office በኩል ለማስላክ ብዬ ሰዎች ሊጠፋብህ ይችላል ሲሉኝ ተዉኩት እና ሌላ ምን አማራጭ አለ ታማኝ የሆኑ delivery ሚሰሩ እቃዉ #electronics #pc ስለሆነ ነዉ
Nov 27, 2022Post office is a best choice .because they have a warranty for agood you send .personally i recommend that .but you can send to by a bus driver and then exchange his mobile phone number.
Nov 27, 2022