#technology
ስልክ ቁጥሩን ተጠቅሜ እንዴት ነው የሆነን ሰው አድራሻና እንቅስቃሴ መከታተል ምችለሁ App kalachw please lene yasfelgegnal..
Nov 27, 20223 engagements
ስልክ ቁጥሩን ተጠቅሜ እንዴት ነው የሆነን ሰው አድራሻና እንቅስቃሴ መከታተል ምችለሁ App kalachw please lene yasfelgegnal..
Nov 27, 2022Don't be stalker
Nov 27, 2022Live your own life.
Nov 28, 2022#relationships ሠላም ሰላም ቤትሠብ ስለፍቅር የሆነ ነገር ማወቅ ፈልጌ ነበር በጣም የማፈቅራት ልጂ ነበረች እና አረብ ሀገር ነዉ ያለችዉ የተዋወቅነዉ በfbe ነበር ከሶስት አመት በላይ አሳልፈናል እና በጣም በጣም ነዉ የምንፈቃቀረዉ ብቻ በአካል ከመገናኘት ባልተናነሠ የምንደባበቀወ ነገር የለም ብዙ ነገር አዲርጋልኛለች ስራ እንዲጀምር አግዛኛለች በጣም እንዳምናት ያደረገኝም ብዙ ሁናልኛለች እና አሁን መለያየት እንደምትፈልግ ነገረችኝ እና ምክናየቷን ብጠይቃትም ዉስጤ ጥሩ አይደለም ወደ ፊት አግብቼ ምናምን የሚል ተስፋ የለኝም አለችኝ እንደበፊቱ ልሆንልህ አልችልም አለችኝ እና ልቤ በጣም ነዉ የተሠበረዉ እባካችሁ የኔ አይነት ገጠመኝ የደረሰባችሁ መፍትሄ እፈልጋለሁ ፍቅር ብዙ ነገር የከፈልንበትን ለረጂም ሰአት ፍቅራችን ይጠፋ ይሆን አላዉቅም ፕሊስ ምን ላዲርግ By: Jony Status: Pending
Nov 27, 2022