ሰላም ቤተሰቦች እንደምን ናችሁ? እስኪ አማክሩኝ የምወዳትን ልጅ “አፈቅርሻለሁ” ከሚለው ቃል ባለፈ እንዴት ነው ፍቅሬን በተግባር ላሳያት የምችለው?? ደግሞ በጣም አፈቅራታለሁ 🥺 እህቶችም ከሚያፈቅራችሁ ወንድ የምትፈልጉትን፣ ወንድሞችም ከልምዳችሁ አካፍሉኝ እስኪ
Nov 26, 2022Be a man.. go get money atnzelazel
Nov 27, 2022ሰላም ቤተሰቦች እንደምን ናችሁ? እስኪ አማክሩኝ የምወዳትን ልጅ “አፈቅርሻለሁ” ከሚለው ቃል ባለፈ እንዴት ነው ፍቅሬን በተግባር ላሳያት የምችለው?? ደግሞ በጣም አፈቅራታለሁ 🥺 እህቶችም ከሚያፈቅራችሁ ወንድ የምትፈልጉትን፣ ወንድሞችም ከልምዳችሁ አካፍሉኝ እስኪ
Nov 26, 2022Be a man.. go get money atnzelazel
Nov 27, 2022ልገምት? አብራችሁ ከሆናችሁ አጭር ጊዜያችሁ ነው አ? አፈቅርሻለሁ ከተኖረ ከሱ የተሻለ ቃል የለም። ያልካትን እስክትሞት ሳትቀይረው ኑር። 40 ነገር ብሎ 1 አመት ካለመጠበቅ 1 ነገር ብሎ 40 አመት መጠበቅ እጅግ ይበልጣል!
Nov 27, 2022ብዙ ጊዜ ፍቅር የሚፈተነው በመጥፎ ጊዜ ነው በዛ ጊዜ ከሁሉም ቀድሞ መገኘት 🤷♂
Nov 27, 2022Bemafkerh west erasehn endatresa!gizehn setat be akal agegnat tru gize asalfu birr sinoreh setota gezalat hasebhn share argat sle future awerat esuwan eza futureh west endalech negerat,gizew nw bleh setasb ke betesebh ga astewawekat setaskefah tagesat... mejemeriya yalkuhn gn atersa
Nov 27, 2022ለጥያቄህ ቀጥተኛ ምላሽ ልስጥህ! ስጦታ ስጣት።የምሬነው ስጦታ ትንሽ ይሁን ትልቅ በሴቶች ላይ የሚፈጥረውን ስሜት ስለማውቀው ነው።ስለሷ እንደምታስብና እንደምትጨነቅላት ይገባታል።በዛ ላይ ባየችው ቁጥር እንድታስታውስህ ያረጋታል።
Nov 27, 2022Eye contact 😍
Dec 01, 2022