ሰላም ጓደኞቼ ህዳር 20 20 አመት ይሞላኛል። ነገር ግን ይመስለኛል የporn እና የሴጋ ሱስ አለብኝ። porn ማየት የጀመርኩት 5 አመት በፊት ሴጋ ደግሞ ከ3 አመት በፊት ነበር አሁን ግን ሳላይ ሳምንቱ እንኳን አልቆይም እባካችሁ እንዴት መገላገል እንዳለብኝ ንገሩኝ በጣም ጨንቆኛል።
Nov 26, 2022365*5 በለው ስንት ኪ.ግ እንደቀነስክ ፈጣሪ ነው የሚያውቀው😂 ያው ልማድ የድግግሞሽ ውጤት ነው ሳይንስ አንድን ነገር ለተከታታይ 21ቀን ካደረገው ወደ ልምድ ይቀየራል ይላል እና በተቻለህ መጠን የወሲብ ፊልም ከማየት ተቆጠብ ወደዛ የሚወስድክን ነገር ሁሉ አቋርጥ በተረፈ ፀልይ ወደ ፈጣሪ ተመለስ እሱ ያቀልልካል በስተመጨረሻ happy birthday keriwen edmehn ke sega yeseda endihon libawi megnote nw 😂🎂🎂🎂
Nov 27, 2022