#health
ሰላም እንዴት ናቹ ዶክተሮች ካላቹ እንድት ረዱኝ ነው ባለፈው Avocado juice ጠትቼ አንጀቴን በጣም እየመመኝ ነው እና አብሶ ደግሞ ሆዴን ስነካው ያመኛል እና ምን ተሻለኝ ሰዋች እርዱኝ በሽታው ምን እንደሆነ እና መፍትሄዉን ካወቃቹ
Nov 26, 20221 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ ዶክተሮች ካላቹ እንድት ረዱኝ ነው ባለፈው Avocado juice ጠትቼ አንጀቴን በጣም እየመመኝ ነው እና አብሶ ደግሞ ሆዴን ስነካው ያመኛል እና ምን ተሻለኝ ሰዋች እርዱኝ በሽታው ምን እንደሆነ እና መፍትሄዉን ካወቃቹ
Nov 26, 2022ትርፍ አንጀት ታመክ ይሆናል ቶሎ ሀኪምቤት ሂድ
Nov 27, 2022