BlackChimp2640.5
#religion
ሰላም ሰዎች ምታቁ ብቻ መልሱልኝ አባ ሞሪያኮብ ሃ/ኢየሱስ የአባት ስም እርግጠኛ አደለሁም ግን የ4ቱ ጉባኤአት መምህር እና የእብራይስጥ መምህር ስገምት ጎንደር አካባቢ ነው ሚገኙ ምታቋቸው ከሆነ እስኪ ስለእሳቸው መረጃ ስጡኝ🙏🙏🙏
Nov 26, 20220 engagements

Nov 26, 2022