#beauty
ሴቶች እስቲ ለተሰባበረ ፀጉር የሚሆን treatment ንገሩኝ የፊት ለፊት ፀጉሬ ድቅቅ ነው ያለው plz🙏🙏
Nov 26, 20223 engagements
ሴቶች እስቲ ለተሰባበረ ፀጉር የሚሆን treatment ንገሩኝ የፊት ለፊት ፀጉሬ ድቅቅ ነው ያለው plz🙏🙏
Nov 26, 2022U can use natural treatments like avocado , rozmeri ,ergo etc
Nov 27, 2022Afriherbal ye onion
Nov 27, 2022ጓደኞቼ ኣሪፍ ለውጥ አይተውበት እኔም የጀመርኩት ቅባት ኣለ። @That_human
Feb 07, 2023