#business
ሰላም እንደት ናችሁ ባህርዳር አካባቢ ያላችሁ ሰዎች ካላችሁ ኧረ በናታችሁ ስራ ፈልጉልኝ ?
Nov 26, 20224 engagements
ሰላም እንደት ናችሁ ባህርዳር አካባቢ ያላችሁ ሰዎች ካላችሁ ኧረ በናታችሁ ስራ ፈልጉልኝ ?
Nov 26, 2022የባህር ዳር ነዋሪ ባልሆንም.. ተምረህ ከሆነ በምን እንደተማርክ፣ መስራት የምትችለው ሙያ ካለህ ወይም ማንኛውም ስራ ይሁን የፈለግከው ዘርዘር አድርገህ ብትጽፍ የሚተባበርህ ሊኖር ይችላል።
Nov 27, 2022tru business opportunity ale contact me @DuDu048
Nov 30, 2022I might have a great opportunity for you contact me @sitra_kassim
Nov 27, 2022minaynet sra nw mitfelgew
Nov 27, 2022