ሰላም ሰዎች ምን መሰላችሁ 12ኛ ተማሪ ነኝ ነገር ግን በ ት/ት በጣም ተስፋ ወደ መቁረጥ እየሄድኩ ነው እናም ምንም እዚህ አገር ሰርቶ መለወጥ ምናምን ማሰብ አልፈልግም እና በምን አይነት መንገድ ነው ከ ሀገር መውጣት ምችለው ምንም እዛ ዘመድ ግን የለኝም ማለት የትኛውም የ አውሮፓ ሀገር ቢሆን ጣጣ የለውም ማለት የምሄድበትን መንገድ በዝርዝር ብትነግሩኝ Thank you very much for your help 🙏🙏🙏
Nov 26, 2022passport awta as soon as possible then US universities lay be transcript bicha apply arg ..bank statement binorh betam tru nw kelelh asera then mokr..contact me rasih apply mareg kalchalk
Nov 26, 2022