እሺ አሁን ሁሉም ነገር ከአቅሜ በላይ ሆኗል እንዳሰብኩት በአጭር ጊዜ ዉስጥ የምፈልገውን ያህል ብዙ ቡር ማግኘት አልቻልኩም ጉዳዮ ደሞ የህይወትና የሞት ነገር ነዉ ማሰብ አልቻልኩም በቃ መጥፎም ቢሆን ያለኝ አማራጭ ማስበዉ ሁላ ሴትነቴን መጠቀም ብቻ ነው ምን ትሉኛላቹ
Nov 25, 2022ትዕግስት ካለ ሁሉም ነገር በጊዜው ይደርሳል። ከፈጣሪሽ በፈተና እየታየሽ ስለሆነ ፈተናውን በትዕግስት ለማለፍ ሞክሪ እታለም። አይዞሽ🫳🏽
Nov 26, 2022