የሆነ ቆንጆ ሴት ካየሁ ስሜታዊ አሆናለሁ ማለት ይቆምብኛል ደግሞ ሰው ፊትም ሊሆን ይችላል እንዴት ማቆም እችላለሁ
Nov 25, 2022ኦሬዲ ይቆምብሀልኮ ድጋሜ ማቆሙ ለምን አስፈለገ? የአዕምሮህን ትዕዛዝ ሳይቀበል በስሜት ብቻ የሚመራ አካል ቢኖር ጓድ ብቻ ነው።እጅህን አስበህ አንስተህ ሰውን ሰላም ማለት ትችላለህ ጓድን ግን ተነስ ስላልከው አይነሳም ተኛም ስላልከው🙄🙄 አትችልም!!!
Nov 26, 2022