#technology
Hi guys የ ቴሌግራም ቻናል ነበረኝ እና አሁን አካውንቱን log out ብዬ ነበር አሁን ስመለስ 2 step verification ,ይላል እና እኔ password አላውቀውም ቻናሉ ወደ 210 የሚጠጋ ሰዎች አሉት በዚኛው አካውንቴ ሙሉ አድሚን ነኝ እና አሁን ልተወውና ሌላ ልክፈት ወይስ ዝም ብዬ በዚ ልስራ owner አለመሆኑ ማለቴ owner ስለሌለው የማጣው ወይም የምጎዳው ነገር ይኖራል
Nov 25, 20224 engagements