Mikopia4139
#other
እንኳን አደረሳችኹ። ጥያቄ አይደለም!! ፈልጌ ባጣ የመጨረሻ ምርጫዬ እዚ መጠየቅ ሆኖ ስላገኘውት ነው። መቼም አንድ ሰው አላጣም የሚተባበረኝ። አያት ሲኤምሲ መገናኛ በዚ መስመር ያለ ወንድ የውሻ ቡችላ ያለውና ሊሰጥኝ የሚችል ሰው ካላችኹ ተባበሩኝ። 😁 ግዛ እንዳትሉኝ። በዛ ዋጋ ውሻ ከምገዛ ራሴ ለሊት ለሊት ብጮኽ ይቀለኛል።
Nov 24, 202227 engagements