#technology
ሰላም ''ያልተሳካ ጥሪ +11127'' የሚል መልእክት በተደጋጋሚ ይደርሰኛል። ጉዳዩ ምንድን ነው? የምታውቁ ካላቹህ አስረዱኝ🙏
Nov 24, 20226 engagements
ሰላም ''ያልተሳካ ጥሪ +11127'' የሚል መልእክት በተደጋጋሚ ይደርሰኛል። ጉዳዩ ምንድን ነው? የምታውቁ ካላቹህ አስረዱኝ🙏
Nov 24, 2022Lmao bdr alebh
Nov 24, 2022It's a call from telebirr call center
Nov 24, 2022ከውጭ ደውሎ ያጣህ ሰው ነው
Nov 25, 2022ብድር ስላለብሽ ነዉ
Nov 24, 2022+1 የ America code ነው። በተረፈ Truecaller ላይ check አርጊው
Nov 24, 2022Ke USA tedewilolish meslosh nw ayzosh telebirr nw😂😂
Nov 24, 2022