#society
ለምንድነው ሰሞኑን ከቤተል ጦርሀይሎች ያለው መንገድ ሰኞ እና ማክሰኞ የሚዘጋገው ሌላ ቀን ክፍት ሚሆነው? አንዳንዴ ደግሞ ሙሉ ሳምንት ይዘጋጋል ሌሎች መንገዶች ላይም ተመሳሳይ ነገር አለ
Nov 24, 20227 engagements
ለምንድነው ሰሞኑን ከቤተል ጦርሀይሎች ያለው መንገድ ሰኞ እና ማክሰኞ የሚዘጋገው ሌላ ቀን ክፍት ሚሆነው? አንዳንዴ ደግሞ ሙሉ ሳምንት ይዘጋጋል ሌሎች መንገዶች ላይም ተመሳሳይ ነገር አለ
Nov 24, 2022መንገድና ትራንስፖርት ሚኒሰትርን ጠይቀው 😅😅
Nov 24, 2022ባክህ ሁሌም እንደተዘጋ ነው ምን አልባት ሰኞ እና ማክሰኞ ብቻ ስለወጣህ ነው😄
Nov 24, 2022