#relationships
የመጀመርያ Date ላይ ሴት ልጅ ብትከፍል ችግር አለው?
አዎ33%
አይ ኖርማል ነው67%
6 votes
13 engagements
የመጀመርያ Date ላይ ሴት ልጅ ብትከፍል ችግር አለው?
6 votes
Sijemr set kaskefelk u are just a Boy ( big A)
Nov 24, 2022Like gabazu nw mekfel yalebet gn ekeflalehu kalech tekfel kalhone 50-50
Nov 24, 2022እንደውም አብረው ለተጠቀሙት አገልግሎት ሁለቱም ናቸው መክፈል ያለባቸው'' ወይ ችግር ለአንድ እራት እና ምሳ ከፈልኩ ብሎ ስንት አልባሌ ነገር የሚያስብ በሽተኛ ወንድ ሞልቷል ስለዚህ አብረው ይክፈሉ 😍
Nov 24, 2022ik girl.
Nov 24, 2022Not on first date
Nov 24, 2022ምን ችግር አለው
Nov 24, 2022ወጪን ሁሉ ወንድ ላይ የዘፈዘፈው ማነው?
Nov 26, 2022