እያፈቀረችው ያለ ምንም ጥፋት አልፈልግሽም ብሎ ለተዋት ፍቅሯ በልደት ቀኑ እንኳን ተወለድክ ብትለው ምን የሚል ይመስላችኋል,ቀኑን ስለምታውቅ አሁንም ድረስ እንደ መጀመርያው ጊዜ ስለምታፈቅረው ዝም ማለት አልፈለገችም ምን ትሏታላችሁ?በጣም አሁን ላይ መልስ ትፈልጋለች
Nov 23, 2022No one will respect u unless u start respecting yourself.
Nov 24, 2022